Friday, March 20, 2015

የሻምበል አበበ ቢቂላ ድምጽ














ሻምበል አበበ ቢቂላ  ለኢትዮጵያና ጥቁር አፍሪቃ የመጀመሪያውን የኦሊምፒክ ማራቶን ወርቅን ከዓለም ክብረ ወሰን ጋር ያስገኘ ኢትዮጵያዊ ከመሆኑም ሌላ በሮማ የኦሊምፒክ ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ በማሸነፉ፤ በተከታዩ የቶክዮ ኦሊምፒክ የራሱን የዓለም ክብረ ወሰን በማሻሻል ለሁለተኛ ጊዜ የወርቅ ሜዳይ በመሸለሙ ታሪካዊና ዝነኛ ለመሆን አብቅቶታል። 
http://am.wikipedia.org/ 

No comments:

Post a Comment