Wednesday, June 26, 2013

ትውስታ ኔልሰን ማንዴላ እና የቀድሞ ባለቤታቸው ዊኒ


Nelson Mandela and wife Winnie raise their fists upon his release from Victor Verster prison, near Cape Town, on Feb. 11, 1990.
የ27 ዓመታት የእሰር ጊዜያቸውን ጨርሰው ነጻ የወጡበትን ወቅት የሚያሳይ ምስል ነው
አሁን ከሞት አፋፍ ላይ ያሉት ኔልሰን ማንዴላ ማዲባ ይሏዋቸዋል ደቡብ አፍረካፍያን ከዘር ሀረጋቸው የተገኘ
የክብር ስም ነው ማዲባ  ጤንነታቸው ይመልስ ዘንድ መላው ዓለም በጸሎት እያሰባቸው ነው

No comments:

Post a Comment