Friday, June 7, 2013

ኢትዮጵያ የኅዳሴን ግድብ ሥራ እንድታቆም ግብፅ እንደምትጠይቅ ተገለፀ


የኅዳሴ ግድብ ንድፍየኅዳሴ ግድብ ንድፍ

ኢትዮጵያ በበኩሏ ግንባታው የግብፅን የአባይ ውኃ ተጠቃሚነት እንደማይጎዳ በተደጋጋሚ በመግለፅ ግንባታውን ማቆም ፈጽሞ የማይታሰብ ነው ብላለች።

የግብፅ የቀድሞ የውኃ ሃብት ሚኒስትር ዶ/ር ሞሀመድ አላም ለቪኦኤ በሰጡት ቃል “… በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት ኢትዮጵያ የግንባታዋን ዕቅድ ለኢትዮጵያ ማስታወቅ ነበረባት…” ብለዋል፡፡
http://amharic.voanews.com

No comments:

Post a Comment