Monday, July 1, 2013

መሀሙድ አህመድ እና ጎሳዬ ተስፋዬ



የሰሞኑ የኪነጥበብ ወሬ አንጋፋውን የትዝታ ዕንቁ ጋሽ መሀሙድ አህመድን እና ወጣቱን አቀንቃኝ  ጎሳዬ ተስፋዬን
አጣምሯል  ጥፍት ብሎ የነበረው ጎሳዬ ከጋሽ መሃሙድ አደራ ተረክቧል እዚህ ነጠላ ዜማ ላይ የማንዶሊኑ ጌታ ጋሽ
አየለ ከጊታሩ ጋር የምናውቀው መስፍን አበበ ከኤክስፕረስ ባንድ ጋር ተጣምረዋል ዘመን ሲቀራረብ እንዲህ ነው ያሰኛል፡፡


አደራ  

ማህሙድ አህመድ 

 ጎሳዬ ተስፋዬ 

 ግጥም -ይልማ ገብረ አብ 

 ዜማ - ጎሳዬ ተስፋዬ ቅንብር -ኤክስፕረስ ባንድና ሌሎች.

No comments:

Post a Comment